🌟 Bright Freshman Tutorial Class

ለአዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ጠንካራ የአካዳሚክ ድጋፍ እና መመሪያ ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን ይህ Tutorial ተማሪዎች ትምህርታቸውን በቀላሉ እንዲረዱ እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውን በውጤት የተሞላ ለማድረግ እጅጉን ያግዛል።

በ Bright ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደቱ ምን ይመስላል?

በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በቀላሉ የተብራሩ ኖቶች የሚቀርቡ ሲሆን ይህም ትምህርቱን ግልጽ እና ቀላል ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

የሚድ እና የፋይናል ፈተና ጥያቄዎች እንዲሁም የመልመጃ ጥያቄዎች ከተብራራ መልሶቻቸው ጋር በተግባር ይሰጣሉ።

ለፈተና የሚረዱ ወሳኝ አጤሬራዎች እና ቁልፍ ምክሮች ይሰጣሉ። ተማሪዎቻችን ሰአታቸውን በአግባቡ እዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።

ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ህይወትን እንዲረዱ፣ ጥሩ ልምድ እንዲያዳብሩ እና ኃላፊነት ያለው ተማሪ መሆን እንዲችሉ ይረዳል።

🎯 Mission (ተልዕኮ)

  • ለአዲስ ተማሪዎች ቀላል እና ምቹ መማሪያ መንገዶችን መፍጠር።
  • በቡድን መስራትን እና እርስ በእርስ መረዳዳትን ማበረታታት።
  • የተማሪዎቻችንን የጊዜ አጠቃቀም እና በራስ መተማመን ማሳደግ።

🌟 Vision (ራዕይ)

ተማሪዎቻችን በልበ ሙሉነት ቁልፍ የ Academic ክህሎቶችን አዳብረው የጥሩ ውጤት ባለቤት ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመን ያላቸው፣ ሀላፊነት የሚሰማቸው፣ ውጤታማ እና ስኬታማ ሆነው ማየት ነው።

የፈተና ጥያቄዎች

Bright Tutorial Class ተማሪዎች እስካሁን ያጠኑትን እራሳቸውን የሚፈትሹበት፣ ከተለያዩ ግቢ የተሰበሰቡ እንዲሁም በመምህራኖቻችን በሚድ (Mid) እና ፋይናል (Final) ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎች ናቸው።

ዳታ ከዳታቤዝ በመጫን ላይ...